አለም በ AI (Artificial Intelligence) እጅግ እየተለወጠች ነው። እኛስ እንዴት እንጠቀምበት? በ yalawekut AI (ያላወቁት AI ) የዩቲዩብ ቻናላችን ላይ አዲስ ድንቅ ቪዲዮ ለቀናል!
እኛ የምንኖረው በሰው ልጅ ታሪክ እጅግ ፈጣን በሆነው የቴክኖሎጂ ዘመን ላይ ነው። AI (Artificial Intelligence) አጠቃላይ ስራችንን እና ኑሮአችንን እየለወጠው ነው። ይህ ቻናል የተቋቋመው እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የዚህ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ብቻ ሳይሆን ፈጣሪ እንዲሆን ለማገዝ ነው።
በዚህ ቻናል ምን ታገኛላችሁ?
✨ አዳዲስ የ AI መሳሪያዎች (Tools) ማብራሪያ በአማርኛ።
💻 የ Python፣ n8n፣ እና Web Development ስልጠናዎች።
📈 በ AI በመታገዝ ገቢ መፍጠር የምንችልባቸው መንገዶች።
🧠 የምርምር (Research) እና የቲዎሪ ትንታኔዎች።
🌍 Global Tech Trends: Stay updated on the latest from OpenAI, Google, and the open-source community, and learn how these tools specifically apply to Ethiopia’s needs.
የቴክኖሎጂው ተገዥ ሳይሆን መሪ እንድንሆን ቻናሉን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! የወደፊቱን አብረን እንገንባ።"
0 Comments
Please login or create an account to post a comment